OpenStreetMap

ነፃና ፈጣን የዓለም ካርታ ደረጃ በደረጃ

OpenStreetMap Step by Step

ማንኛውም ሰው በዚህ ነፃና ፈጣን የዓለም ካርታ ላይ የሚገኘውን መረጃ መቀየር ብቻ ሳይሆን አዲስ መረጃም ማስገባት ይችላል። ይህ ደረጃ በደረጃ መመሪያ እንዴት ይህን ማድረግ እንደሚቻል ያሳያል።   Anyone can change the data in OpenStreetMap, and even add new data. In this Step-by-step guide, we show how it works:
(1)

http://openstreetmap.org/user/new የሚለውን ድር ጣቢያ ክፈትናአዲስ መለያ ፍጠር።

እዚህ ላይ ሁሉም የምትሰራቸው ማስተካከያዎች (አርትእ) ሁሉ ከምትሰጠው የተጠቃሚ ስም ወይም የማሳያ ስም ጋር የተያያዘ ይሆናል። የምታስገባው የኢ-ሜይል አድራሻ ለማንም የማይተላለፍ ቢሆንም ሌሎች ሰዎች ግን ወደ ኢ-ሜይል አድራሻህ የሚተላለፍ መልዕክት መላክ ይችላሉ። የይለፍ ቃልህ ከ ስምንት (8) ቁምፊ ማነስ የለበትም ።

Open the website http://openstreetmap.org/user/new and register a new account.

You can choose user name ( "Display name") and all your edits are publicly associated with it. Your e-mail address is not passed to anyone else, but other users can send messages that are passed on to the e-mail address. The password must be at least 8 characters long.

(1)
(2)

መበቀጠልም አገናኝ የያዘ የማረጋገጫ ኢ-ሜይል ይደርስሃል፤ አገናኙን ክፈተው። አሁን በምታገኘው ካርታ ላይ የምትገኝበትን መኖሪያ ቦታ የያዘውን አካባቢ ጠቅ አድርግ በዚህም ሌሎች በአካባቢው ያሉትን ገባሪዎች ለመመልከት ይችላሉ።

ከዚህ ጋር ተያይዞ የዊኪ መለያ እንድትፈጥር ትመከራለህ፤ ነገር ግን ይህ ለካርታው ስራ ገዴታ አይደለም።

You will get a confirmation email with a link – open this link. You can now click on your hometown on the map, so that others can see who is active in the area.

It is also recommended to create an account for the Wiki at the same time. But this is not required to edit the map.

(1)
(3)

http://openstreetmap.org/ ላይ ለማሻሻል የፈለግኸውን የካርታ ክፍል ምረጥ (ወይም ለምሳሌ ስህተት ያገኘኽበት ቦታ ካለ) በገፁ አናት ላይ የሚገኘውን የአርትእ ቁልፍ በአግድም መፃፉ እስከሚያቆምበት ደረጃ ድረስ አጉላ። ከዚያም አርትእ የሚለውን ጠቅ አድርግ።

Select a part of the map on http://www.openstreetmap.org/ that you want to improve (for example, if you found an error) and zoom in until the Edit-Button (at the top of the page) is no longer written italic. Then click Edit.

(1)
(4) አሁን የብልጭታ አርትእ ፖትላች ስለሚጀምር አሁን እየተመለከትኸው ያለው አካባቢ ውሂብ (ዳታ) እየተጫነ ነው። በእገዛ ገፁ ላይ አርትኡን እንዴት መጠቀም እንደምትችል የሚያሳይ መመሪያ ታገኛለህ። ሁሉም በካርታው ላይ እያካሄድኸው ያለው ለውጥ ፈጣን ቢሆንም በዋናው ካርታ ላይ ለመታየት ግን የተወሰኑ ሰዓታትን ይፈጃል።

The Flash-Editor Potlatch is beeing started and the data for the current area is loaded. On the help page you will find instructions on how to use the editor.

All changes are instant, but it can take several hours until they appear on the main map.

(1)
(5)

በእርግጥ ይህ አጭር መተዋወቂያ ቢሆንም በዚህ ነፃ ፈጣን የአለም ካርታ የውሂብ ጎታ (ዳታ ቤዝ) ላይ ለመስራት የሚያስችሉ በዙ መንገዶች ውይም አጋጣሚዎች አሉ። ከመስመር ውጭ የሆኑ የአርትእ መሳሪያዎች (ማለትም እንደ( ጄ.ኦ.ኤስ.ኤም [JOSM]ሜርካርተር[Merkaartor] የመሳሰሉት) ከፖትላች የበለጠ ብዙ ባህርይ አላቸው፤ ቢሆንም በቅድሚያ መጫን አለባቸው።

በዳራው ካርታ ንብርብር ላይ የጂ.ፒ.ኤስ. ዱካ ወይም የአየር ፎቶግራፎችን መጠቀም ይቻላል

This was of course only a short introduction. There are a lot of possiblities to work with the OSM-Database. Offline-Editors (JOSM, Merkaartor) contain more features than Potlach, but must be installed first.

It is possible to use GPS-tracks or Aerial images in the background layer of the map.

(1)